1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መቀሌ የሚገኙ ኤርትራዉያንስ ምን ይላሉ ?

ሐሙስ፣ ኅዳር 6 2011

በጎርጎረሳዉያኑ 2009 የፀጥታዉ ምክር ቤት በኤርትራ ላይ የጣለው ማዕቀብ መነሳቱ ትናንት ከተነገረ በኋላ በተለያየ ዓለም የሚገኙ በርካታ ኤርትራዉያን በተለያዩ ዘዴዎች ደስታቸዉን ሲገልፁ ተሰምተዋል።

https://p.dw.com/p/38LFY
Äthiopien Stadansicht Mek' ele
ምስል DW/Y. G. Egziabhare

መነሳቱን እንደመልካም አጋጣሚ ሲቀበሉት ሌሎች ደግሞ.....


በጎርጎረሳዉያኑ 2009 የፀጥታዉ ምክር ቤት በኤርትራ ላይ የጣለው ማዕቀብ መነሳቱ ትናንት ከተነገረ በኋላ በተለያየ ዓለም የሚገኙ በርካታ ኤርትራዉያን በተለያዩ ዘዴዎች ደስታቸዉን ሲገልፁ ተሰምተዋል። በርካቶች የዚህን ማዕቀብ መነሳት እንደመልካም አጋጣሚ ሲቀበሉት ሌሎች ደግሞ አጋጣሚዉ በኤርትራ ለሚገኘዉ መንግሥት እድሜ ማራዘምያ የሚያገለግል ብለዉታል። የመቀሌዉ ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሤ መቀሌ የሚገኙ ኤርትራዉያንን አስተያየት አሰባስቦ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።  
ሚሊዮን ኃይለሥላሴ
አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሐመድ