You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ባህል
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
አብኤል ግርማ ማናት?
አብኤል ግርማ ማናት?
በማድመጥ መማር የተሰኘው ዝግጅታችንን የሚከታተሉ አድማጮች በርግጠኝነት አብኤል ግርማን በድምጿ ይለይዩዋታል።
ሃኑካ እና ቤተ-እስራኤላዉያን በኢትዮጵያ
ሃኑካ እና ቤተ-እስራኤላዉያን በኢትዮጵያ
በ1980ዎቹ በወሎ ረሃብ ተፈናቅለዉ ወለጋ ዉስጥ ለአስርተ ዓመታት ይኖሩ የነበሩ ቤተ እስራኤላዉያን በኦነግ ሸኔ ጥቃት ተፈናቅለዉ ገሚሱ ወደ ሱዳን ገሚሶቹ ደግሞ ወደ ቤኒሻንጉል ተሰደዋል።
„ሄር ሂሴ“ ዩኔስኮ እውቅና የሰጠው የሂሳ ማህበረሰብ ያልተፃፈ ባህላዊ ሕግ
„ሄር ሂሴ“ ዩኔስኮ እውቅና የሰጠው የሂሳ ማህበረሰብ ያልተፃፈ ባህላዊ ሕግ
ያልተፃፈው የሂሳ ማህበረሰብ ባህላዊ ሕግ ሄር ሂሴ ተጠብቆ ለእውቅና እንዲበቃ የማህበረሰቡ ጥንካሬ አስተዋፅኦው ትልቅ መሆኑን በሕጉ ላይ ጥናት ያካሄዱት አቶ ደበበ ጠቁመዋል
የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ አጀንዳ አሰባሰብ ፍጻሜ
የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ አጀንዳ አሰባሰብ ፍጻሜ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኦሮሚያ ክልል የተካሄደውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክርና የተወካዮች መረጣ ሂደትን ትናንት በአዳማ ከተማ አጠናቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከታህሳስ 7 ጀምሮ እስከ ትናንት ታህሳስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ለተከታታይ 9 ቀናት ሲያካሂድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብና ለሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ተወካዮችን የማስመረጥ ምዕራፍ ማሳካቱንም ነው ያመለከተው፡፡
ናዋዥ -የወጣት ኢትዮጵያዉያንን ህይወት የሚበላው የስደት መንገድ
ናዋዥ -የወጣት ኢትዮጵያዉያንን ህይወት የሚበላው የስደት መንገድ
በጉዞ ላይ ደመከልብ ሆነዉ የቀሩትን ሰዎች አያይም ሰዉ። የገቡትን ብቻ ነዉ የሚያስበዉ። አዉሮጳም ከገቡ በኋላ በጣም ብዙ ሰዎች የሥነ-ልቦና ችግር አጋጥሟቸዋል።
ኖትር-ዳም፤ ከቃጠሎ እድሳት በኋለ የተከፈተዉ የአዉሮጳ ምልክት
ኖትር-ዳም፤ ከቃጠሎ እድሳት በኋለ የተከፈተዉ የአዉሮጳ ምልክት
«ኖትር-ዳም ቤተ-ክርስትያን በአማርኛ የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ- ክርስትያን ማለት ነዉ። «ኖትር ማለት የኛ ማለት ነዉ፤ ዳም ማለት እመቤታችን ማለት ነዉ። »
ተጨማሪ አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ባህላዊው ሽምግልና እና የፖለቲካው ተፅዕኖ
ባህላዊው ሽምግልና እና የፖለቲካው ተፅዕኖ
ባህላዊው ሽምግልና እና የፖለቲካው ተፅዕኖ
አዲስ መፅሐፍ በሀረርጌ ኦሮሞ ታሪክ ፣ ባህል እና እሴት ላይ
አዲስ መፅሐፍ በሀረርጌ ኦሮሞ ታሪክ ፣ ባህል እና እሴት ላይ
በሀረርጌ ኦሮሞ ታሪክ ፣ ባህል እና እሴት ላይ በማተኮር የተዘጋጀው መፅሀፍ በሀረር ለምረቃ በቅቷል።
41ኛዉ የኢትዮጵያ የባህልና ስፖርት ትርዒት በሰሜን አሜሪካ በድምቀት ጀመረ
41ኛዉ የኢትዮጵያ የባህልና ስፖርት ትርዒት በሰሜን አሜሪካ በድምቀት ጀመረ
በበርካታ ሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከመላው ዓለም ጭምር በሚታደሙበት በዘንድሮው የአትላንታው ዝግጅት ላይ፣32 የእግር ኳስ ቡድኖች ይሳተፉበታል።
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
የአሸንዳ በዓል አከባበር በመቀሌ
ከነሐሴ 16 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የሚከበረው ይህ በዓል በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች ጨምሮ በአማራ ክልል እንዲሁ በሴት ልጃገረዶች በተለያየ ባህላዊ ይዘት የሚከበር ነው።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከሕይወት ሰበዝ
ከሕይወት ሰበዝ
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ወደ ኬንያ ለመመለስ ብዙ ምክንያቶች ነበሩኝ
ወደ አገርቤት ከተመለሰች ቦኋላ የፋሽን ኩባንያ ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ ሆናለች።
ጉዞ ወደ አገር ቤት
የጋምቤላ ወጣቶች ተዘውታሪ ጨዋታ
ለቅርጫት ኳስ በጋምቤላ ወጣቶች ዘንድ ከሚዘወተሩ ጨዋታዎች በቆንጮነት ከሚቀመጡት ተርታ ነው፡፡ ለበርካታ የክልሉ ወጣቶች እንደውም ከስፖርታዊ ጨዋታነቱ ይልቅ ወደ ህይወት ዘይቤነት ያደላል፡፡
ማስታወቂያ