1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሮዝበርግ እራሱን ከመኪና ስፖርት አገለለ

ዓርብ፣ ኅዳር 23 2009

ጀርመናዊዉ የመኪና እሽቅድምድም ተወዳዳሪ ማይክ ሮዝበርግ እራሱን ከመኪና ስፖርት አገለለ።በሜርሴዲስ መኪና የሚወዳደረዉ ሮዝበርግ ፉርሙላ-አንድ የተሰኘዉ የመኪና ዉድድር የዓመቱ አሸናፊ የሆነዉ ባለፈዉ ዕሁድ ነበር።

https://p.dw.com/p/2TfFq
Formel 1 Nico Rosberg
ምስል picture-alliance/dpa/S. Suki

የ31 ዓመቱ ወጣት ዛሬ በፌስቡክ ገፁ እንደፃፈዉ የዕሁዱ ዉድድር አቡዳቢ ዉስጥ ከመደረጉ በፊት ካሸነፈ ከመኪናዉ ስፖርት እራሱን እንደሚያገል ለራሱ ቃል ገብቶ ነበር። ምክንያት አልዘረዘረም። የሮዝበርግ ዉሳኔ የመኪና ስፖርተኞችና አዘጋጆችን ክፉኛ ነዉ-ያስደነገጠዉ።

ነጋሽ መሐመድ 

አዜብ ታደሰ