1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሳምንታዊዉ ስፖርት

ሰኞ፣ ሰኔ 30 2006

የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ዉድድር የአድናቂዎቹን ልብ እንዳንጠለጠለ ቀጥሏል። ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ በተካሄደዉ ለፍፃሜዉ የሚቀርቡ ቡድኖችን በለየዉ ግጥሚያ ከአዉሮጳ ጎረቤታሞቹ ጀርመንና ኔዘርላንድ ፣ ከላቲን አሜሪካ ደግሞ ተደናቂዎቹን ብራዚልና አርጀንቲና ተጋጣሚዎቻቸዉን በብዙ ድካም አሰናብተዉ ተዳርሰዋል።

https://p.dw.com/p/1CXQy
Fußball WM 2014 Brasilien Symbolbild Halbfinale Brasilien - Deutschland
ምስል imago/Christian Ohde

በፓሪሱ ዲያመንድ አትሌቲክስ ህይወት አያሌዉ ስታሸንፍ፤ ኬንያዊዉ አትሌትም በ800 ሜትር ድል ቀንቶታል። በሜዳ ቴኒስ ራፋኤል ናዳልና ሰሪያ ዊልያምስ አልቀናቸዉም። ሳምንታዊዉ የስፖርት ጥንቅር የፓሪሱን አትሌሪክስ፣ ብስክሌትና ቴኒስን ጨምሮ ለጥቂት ደቂቃዎች የዓለም ማንጫንም ያስቃኘናል። ከሎንደን ሃና ደምሴ ናት ያጠናቀረችዉ።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ