1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት ሰኔ 18፤ 2010

ሰኞ፣ ሰኔ 18 2010

ሰኔ 7ቀን 2010ዓ,ም ሞስኮ ሩሲያ የተጀመረው የዘንድሮ የዓለም ዋንጫ የእግር ኳስ ውድድር ልብ እያንጠለጠ 2ተኛ ሳምንቱን ያዘ። ያለፈው የዓለም ዋንጫ ባለድል ጀርመን ብዙም ሳትገፋ ትሰናበታለች የሚለውን ስጋት ቅዳሜ ዕለት በሁለተኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 2 ጎል በማስገባት ከስዊድን ጋር ሁለት ለባዶ በሆነ ውጤት ተለያይታ አንገቷን ቀና አድርጋለች።

https://p.dw.com/p/30Frq
Russland WM 2018 l Uruguay vs Russland 2:0 - Cavani
ምስል Reuters/P. Olivares

ስፖርት 25.06.2018

በዓለም ዋንጫው የሚካፈሉ የአፍሪቃ ቡድኖች ምንም እንኳን አብዛኞቹ ሽንፈት ቢያጋጥማቸውም የኳስ ጥበብን የተካኑ ተጫዋቾች እንዳሏቸው እየተነገረላቸው ነው። የዕለቱ የእስፖርት ጥንቅር ከሳምንት በላይ ያስቆጠረውን የዓለም ዋንጫ በመጠኑ ይቃኛል። ከለንደን ዘጋቢያችን ሃና ደምሴ አጠናቅራዋለች።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ