ማስታወቂያ
ሩስያ ውስጥ ሲከናወን የቆየው የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የእግር ኳስ ውድድር በጀርመን አሸናፊነት ተጠናቋል። በታዳጊዎች የአትሌቲክስ ፉክክር ኢትዮጵያ ተፎካካሪዎቿን በሜዳሊያ ብዛት ልቃ አሸንፋለች። ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ አዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ ተሸንፏል። እንዲሁም የቡጢ ፍልሚያን የተመለከተ ዘገባም ተካቶበታል።