1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሚያዚያ 29 ቀን 2010 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 29 2010

አለም አቀፍ አትሌቲክስ ማህበር ይፋ ባደረገው አዲስ የውድድር ማሻሿያ ህግ መሰረት የቴስቶስትሮን መጠናቸው ከተለመደው በላይ ከፍተኛ የሆነ ሴት ስፖርተኞች መድሐኒት እንዲወስዱ አለያም ከወንዶች ጋር እንዲወዳደሩ መወሰኑንም አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/2xJdL
Deutschland Borussia Mönchengladbach - SC Freiburg
ምስል picture-alliance/dpa/Federico Gambarini

ታላላቅ የአለም አትሌቶች የተካፍሉበት የዶሐ ዳይመንድ ሊግ ውድድር በ5 የአትሌቲክስ ውድድሮች  አዲስ የአለም ሪኮርድ ተመዝግቦብታል። በዶሃ በተካሂደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር በ 1500 ሜትር ሴቶች ደቡብ አፍሪካዊቷ ስሰማናያ ካስትር 3፡59፡92 በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግባለች። 4 ፡00፡99 ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ የሆነችው ኪንያዊትዋ ጂፕ ኮስጊ ናት ። ኢትዮጰያዊቷ ሀብታም አለሙ 4፡1፡41 በመግባት ሶስተኛ ስትሆን በሱ ሶዳ፤ አልማዝ ተሻለ፤ ዳፍ ፅጋዮ ከ4 አስከ ስድስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል። በ3000 ሜትር ሴቶች ከ 1 አስከ ሶስተኛ ያለው ደረጃ በኬንያውያን አትሊቶች የተያዘ ሲሆን በወንዶች የሶስት ሺህ ሚትር መሰናክል ጫላ ባዪ ሲያሸንፍ ከኬንያውያን  አትሌቶች  ከ 2ኛ አስካ 4ኛ ወተዋል  በዶሀ በተካሂደው ውድድር አስተናጋጅዋ ኩዋታርን የበለጠ ያስፈነደቀውን ውጤት የመጣው  በወንዶች 4 መቶ ሜትር የዝላይ ውድድር የሳምባ አብድራህማን አዲስ ሰአት  አና በከፍታ ዝላይ ባርሺም ሙታዚዝ ማሸነፉ ነበር። 
ሃና ደምሴ 

ኂሩት መለሰ