ስፖርትስፖርት የካቲት 27፤ 2009 ዓ.ም 27 የካቲት 2009ሰኞ፣ የካቲት 27 2009ከ60ኛው የካፍ ምስረታ በዓል ጋር የሚከበረው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን 39 መደበኛ ጠ/ጉባኤ በዚህ ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ ይካሄዳል።በስብሰባው የዓለም እግር ኳስ ማህበር መሪ ጆኒ ኤንፋንቲኖ፣ ፀሀፊዋ ፋትማ ሳሙራና 400 የሚጠጉ የአህጉሩ የስፖርት ባልስልጣናት አንደሚጎገኙ የህዝብ ግንኙነት ሐላፊ አቶ ወንድምኩን ለዶይቸ ቬሌ ገልፀዋል።https://p.dw.com/p/2YjkCምስል picture alliance/dpa/F. Gentschማስታወቂያስፖርት፣ የካቲት 27፣ 2009 ዓምTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioሃና ደምሴ ነጋሽ መሀመድ