ሳምንታዊ ስፖርት
ሰኞ፣ ጥቅምት 6 2010ማስታወቂያ
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቸልሲን አርሰናል ያልተጠበቀ ሽንፈት በሳምንቱ መጨረሻ አስተናግደዋል። በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ፣ በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና ነጥብ ጥለዋል። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና የ2017 የዓለማችን ምርጥ አትሌት ሆና ለመመረጥ ከሌሎች አትሌቶች ጋር በእጩነት ቀርባለች። ለአትሌቶች ህዝብ ድምጽ የሚሰጥበት የመጨረሻው ቀን ዛሬ ይጠናቀቃል። በዛሬው የስፖርት ዝግጅት እነዚህ ና አትሌቲክስ እንዲሁም ሌሎች አጫጭር ስፖርታዊ ዘገባዎች ተካተዋል። የፓሪስዋ ዘጋቢያችን ሃይማኖት ጥሩነህ ታቀርብልናለች።
ሃይማኖት ጥሩነህ
ኂሩት መለሰ