ስፖርት 23 08 2009
ሰኞ፣ ሚያዝያ 23 2009ማስታወቂያ
እግር ኳስ
ሊጠናቀቅ 4 ጨዋታዎች በሚቀሩት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫው እንደተበላ ዕቁብ ተቆጥሮ አራቱ በእግር ኳስ የጠነከሩ ኃያላን ቡድኖች ሊቨርፑል፣ ማንችስተር ሲቲ፣ ማንችስተር ዩናይትድ እና የሰሜን ሎንደኑ አርሰናል በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስተኛ እና አራተኛ ሆኖ ለመጨረስ ምጥ ላይ ናቸዉ።
ቦክስ
በብሪታንያ የቦክስ ስፖርት ታሪክ 90 ሺህ ተመልካች እና 140 ሃገራት ዘጋቢዎች በተከታተሉት የቦክስ ውድድር አንቶኒ ጆሽዋ ቭላድሚር ክሊችኮን በመዘረር አሽናፊ ሆንዋል።
የሜዳ ቲንስ
በስፔን ሲካሂድ በቆየው የባርሲሎና ኦፕን የሜዳ ቴኒስ ውድድር ራፋኤል ናዳል ሽቱትጋርት ስቲትጋርት በተካሂደው የሲቶች ግራንድ ፕሪክስ ውድድር የጀርመንዋ ሎራ ሴጅመንድ አሽናፊ ሆኑ። ሙሉ ቅንብሩን ከድምጽ ገዘባዉ ያድምጡ።
ሃና ደምሴ
ሸዋዬ ለገሠ