1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት

ሰኞ፣ የካቲት 25 2005

የኢትዮጵያ እግር ኳስ

https://p.dw.com/p/17q88
Bild 1 Dawit Beshah mit der Nationalmannschaft Wann wurde das Bild gemacht?: 2012 Wo wurde das Bild aufgenommen?: Äthiopien Das Bild wurde durch Dawit Beshah gestellt. Zulieferung : Lidet Abebe
Dawit Beshahምስል Fotobiniam

ኢትዮጵያ ከ 31 ዓመታት ረጅም ጉዞ በኋላ በቅርቡ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ተካሂዶ ለነበረው 29ኛ የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ከደረሰች ወዲህ በአገርም ሆነ በውጭ ለብሄራዊው ቡድን የሚሰጠው ትኩረት በጣሙን ክፍ ብሏል። ቡድኑ እንዲጠናከርና ለስኬት እንዲበቃ ምን ይደረግ? ይህ ዛሬ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በሰፊው ማነጋገር የያዘ ጉዳይ ነው። በጉዳዩ ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ-ሊብሮን አነጋግሯል፤ ያድምጡ!

መሥፍን መኮንን

ሸዋዬ ለገሰ