1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኤርትራ የፍልሰት ቀውስ ላይ የመከረው ስብሰባ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 9 2010

በኤርትራ ያለውን የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የኤርትራ ስደተኞችን አበሳ በጥልቀት ሲመረምር የዋለ ስብሰባ በቤልጅየም ዋና ከተማ ብራስልስ ተካሒዷል።

https://p.dw.com/p/2mBt8
Symbolbild Deutschland Migration
ምስል picture-alliance/dpa/D. Karmann

ምክክር በስደት ቀውስ ላይ

"ኤርትራ እና የቀጠለው የስደተኞች ቀውስ" የሚል ርዕስ ተሰጥቶታል። ለኤርትራውያን ተገን-ጠያቂዎች ከለላ መስጠት አስፈላጊ መሆኑን በመድረኩ ከተነሱ ጉዳዮች አንዱ ነው። ስደተኞች እና የዘርፉን ባለሙያዎች ጭምር ያካተተው የውይይት መድረክ በኤርትራ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በማሳየት እና ግንዛቤ በማስጨበጥ ኃላፊነት ያለባቸው የአውሮጳ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጡ ለማድረግ የታቀደ ነው። 
ገበያው ንጉሴ
እሸቴ በቀለ
ኂሩት መለሰ