1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጅዳ የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ልዩ ዝግጅት

ዓርብ፣ ነሐሴ 11 2010

ላለፉት 20 ዓመታት ገደማ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የነበረው አለመግባባት በሰላም፤ በፍቅር እና ይቅርታ መፈታቱ ለሁለቱ ሕዝቦች ትልቅ እፎይታ መስጠቱን በምዕራብ ሳዉዲ የሚገኙ ኤርትራዉያን እና ኢትዮጵያውያን ገለጡ።

https://p.dw.com/p/33KCm
Äthiopier und Eritreer feierten die Versöhnung in Jeddah
ምስል DW/N.Sirak

የሁለቱ ሰላም ለዜጎች እፎይታ ፈጥሯል

 ከሳምንት በፊት በኢትዮጵያ፤ ትናንት ምሽት ደግሞ በጅዳ የኤርትራ ቆንስል ጋባዥነት በተካሄደው ደማቅ የሰላምና የአንድነት ደስታ መግለጫ ልዩ ዝግጅት በጅዳ እና አካባቢው ከሚገኙ ከተሞች  ወደ 500 ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ታድመዋል። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ