1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ትግራይ ፤ የ 43ኤርትራዉያን ክስ ተቋረጠ

ዓርብ፣ ጥቅምት 2 2011

የትግራይ ክልላዊ መንግስት የ43 ኤርትራውያንና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ክስ እንዲቋረጥ ወሰነ፡፡ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ተከሳሾቹ የሁለቱ ሀገራት ድንበር በሕገወጥ መንገድ ለማቋረጥ ሲሞክሩ የተያዙ እንደነበር ገልጿል።

https://p.dw.com/p/36S5u
Äthiopien Stadansicht Mek' ele
ምስል DW/Y. G. Egziabhare

የትግራይ ክልላዊ መንግስት የ43 ኤርትራውያንና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ክስ እንዲቋረጥ ወሰነ፡፡ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ተከሳሾቹ የሁለቱ ሃገራት ድንበር በሕገወጥ መንገድ ለማቋረጥ ሲሞክሩ የተያዙ እንደነበር ገልጿል። የቢሮው ምክትል ሐላፊ አቶ አረጋዊ ገብረ እግዚአብሔር ውሳኔው የተጀመረው የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር ታሳቢ ያደረገ ነው ብለዋል፡፡

 

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ

አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ