1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ እና የቻይና ስልታዊ የልማት አጋርነት

ሰኞ፣ ግንቦት 28 2009

በአዲሱ አጋርነት ቻይና ለኢትዮጵያ የምትሰጠው ድጋፍ ይጨምራል ተብሎ ይጠበቃል።

https://p.dw.com/p/2e8vw
China Investment Afrika Äthiopien - AU Konferenz Center
ምስል AFP/Getty Images

Beri AA(Äthiopien & Chinas neue Entwicklungspartnerschaft) - MP3-Stereo

የተጠናከረው የኢትዮጵያ እና የቻይና ግንኙነት ወደ ስልታዊ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ማደጉ ተገለጸ። ወደ መጠነ ሰፊ ስልታዊ አጋርነት ያደገው የኢትዮጵያ እና የቻይና የልማት አጋርነት የሁለቱ አገሮች ግንኙነት በመተማመን ላይ የተመሠረተ መሆኑን አመልካች ነው ሲል የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል ። እንደ መስሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ በአዲሱ አጋርነት ቻይና ለኢትዮጵያ የምትሰጠው ድጋፍ ይጨምራል ተብሎ ይጠበቃል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ አለው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ