ኤርትራ ከ 16 የነፃነት ዓመት በኋላ16 ግንቦት 1999ሐሙስ፣ ግንቦት 16 1999በኤርትራ ዛሬ 16 ኛው የነፃነት በዓል ተከብሮ ውሎዋል። ይህንን አስመልክቶ የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፡ ቡንድስታክ የአረንጓዴዎቹን ፓርቲ እንደራሴ ዶክተር ኡሺ አይትን አነጋግሮዋቸዋል። አርያም ተክሌ የቃለ ምልልሱን ይዘት እንደሚከተለው አሰባስባዋለች።https://p.dw.com/p/E0b2ኤርትራማስታወቂያ