ኤርትራ የሶማልያ ሽግግር መንግስት የሰነዘረውን ክስ ማስተባበልዋ27 ሚያዝያ 2001ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2001የኤርትራ መንግስት ቋሚ ተጠባባቂ የማስታወቂያ ሚንስትር አቶ አሊ አብዶ ሶማልያ ኤርትራ አል ሸባብን ለመሳሰሉ ከአል ቓይዳ ጋር ግንኙነት አላቸው ለሚባሉ ሙስሊም ተዋጊዎች የጦር መሳሪያ አቅርባለች በሚል ያቀረበችውን ክስ ሀሰት ሲሉ አስተባበሉ።https://p.dw.com/p/Hk5nየጦር መሳሪያምስል APማስታወቂያየኤርትራ መንግስት ሶማልያውያን በሀገራቸው ህጋዊ መዋቅር የያዘ መንግስት ማቋቋም የሚችሉበት ድርድር ይካሄድ ዘንድ ተግተው የሚሰሩበትን ሁኔታ እንደሚያበረታታ አስታወቀ። ጎይቶም ቢሆን/አርያም ተክሌ ነጋሽ መሐመድ ጎይትኦም ቢሆን/አርያም ተክሌ