1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕወሓት ሕጋዊ ሰውነት መሰረዝና አንደምታው

ሐሙስ፣ ጥር 13 2013

ሌላ አስተያየት ሰጭ ደግሞ ሕወሓት ያዋቀራቸው ተቋማትና በሃገሪቱ የዘራቸው ሀሰተኛ ታሪኮች ካልጠፉ በስተቀር ፓርቲው ተሰርዟል ማለት አይቻልም ሲሉ ተናግረዋል።ሕወሃት በአመጽ መሳተፉን ማረጋገጡን የጠቀሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት መሰረዙን በዚህ ሳምንት ሰኞ ባወጣው መግለጫ ነበር ያሳወቀው።

https://p.dw.com/p/3oFWv
Karte Äthiopien englisch

የሕወሓት ሕጋዊ ሰውነት መሰረዝና አንደምታው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ሕወሓት)ን ሕጋዊ ሰውነት» መሰረዙ ለሌሎች በሃገሪቱ ለሚንቀሳቀሱ አክራሪና በብሔር የሚነግዱ ለሚባሉ የፖለቲካ ድርጅቶች ትምህርት ይሰጣል ሲሉ ዶቼቬለ አስተያየታቸውን የጠየቃቸው አንዱ ምሁር አስታወቁ።ሌላ አስተያየት ሰጭ ደግሞ ሕወሓት ያዋቀራቸው ተቋማትና በሃገሪቱ የዘራቸው ሀሰተኛ ታሪኮች ካልጠፉ በስተቀር ፓርቲው ተሰርዟል ማለት አይቻልም ሲሉ ተናግረዋል።ሕወሃት በአመጽ መሳተፉን ማረጋገጡን የጠቀሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት መሰረዙን በዚህ ሳምንት ሰኞ ባወጣው መግለጫ ነበር ያሳወቀው።አለምነው መኮንን ከባህርዳር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።
አለምነው መኮንን
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ