1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመካከለኛው ምስራቅ የሠላም ሂደቱና ውድቀቱ

ሐሙስ፣ ግንቦት 11 2003

በየመሀከሉ ከመታወክ ያላመለጠውና ለ20 ዓመታት የቆየው የፍልስጥኤም እስራኤል የሠላም ድርድር አደጋ እንዳንዣበበት ተገለፀ። በተለይ ካሳለፍነው እሁድ ግንቦት 7 አንስቶ የመካከለኛው ምስራቅ ጉዳይ ወደ ጡዘት እያመራ ይመስላል። ማንተጋፍቶት ስለሺ የሚከተለውን አጠናቅሯል።

https://p.dw.com/p/RORT
ሰላማዊ ሰልፈኞች በእስራኤል ሶሪያ ድንበርምስል AP

ግንቦት 7 ለፍልስጤማውያንም ለእስራኤላውያንም ልዩ ቀን ሆኖ ነበር ያለፈው። የእስራኤል ጦር የዛሬ 63 ዓመታት ግድም ግዛቱን የመሰረተበት ቀን። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ደግሞ የትውልድ ቀያቸውን ከእስራኤል ምስረታ በኌላ ለእስራኤል ጦር አስረክበው እንዲወጡ በሀይል የተገደዱበት የተቃውሞ ቀን፤ ናቅባ። ቃሉ በቀጥታ ሲተረጎም ቀውስ ወይም ጥፋት እንደማለት መሆኑ ነው።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሂሩት መለሰ