1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሚያዝያ 28 ቀን 2011 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2011

የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ መሐመድ ሳላሕ ነገ በቻምፒዮንስ ሊግ ከባርሴሎና በሚደረገው የመልስ ጨዋታ እንደማይሰለፍ አረጋግጠዋል። ግብፃዊው መሐመድ ሳላሕ ባለፈው ቅዳሜ ከኒውካስትል በተደረገው ጨዋታ ተጎድቷል። ሊቨርፑል ከመሐመድ ሳላሕ በተጨማሪ ብራዚላዊው ሮቤርቶ ፊርሚኖን በጉዳት አጥቷል።

https://p.dw.com/p/3I0u4
UK Mohamed Salah
ምስል imago/Action Plus/D. Blunsden

የሚያዝያ 28 ቀን 2011 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ

የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ መሐመድ ሳላሕ ነገ ከባርሴሎና በሚደረገው የመልስ ጨዋታ እንደማይሰለፍ አረጋግጠዋል። ግብፃዊው መሐመድ ሳላሕ ባለፈው ቅዳሜ ከኒውካስትል በተደረገው ጨዋታ ተጎድቷል። ሊቨርፑል ከመሐመድ ሳላሕ በተጨማሪ ብራዚላዊው ሮቤርቶ ፊርሚኖን በጉዳት አጥቷል። የሁለቱ አጥቂዎች ጉዳት ሊቨርፑልን ያሳሳዋል።

ሳምንታዊው የስፖርት መሰናዶ በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ፤ በጀርመን ቡንደስሊጋ እና በስፔን ላሊጋ በሳምንቱ መገባደጃ የተደረጉ ጨዋታዎችን ይዳስሳል። ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ የድምፅ ማዕቀፉን ይጫኑ

ሐና ደምሴ

ነጋሽ መሐመድ