1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

  የሜርክል አመራር በፈረንሳዮች ዓይን

ረቡዕ፣ ኅዳር 29 2014

የፈረንሳይ ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ሐያሲያን እንደሚሉት በሜርክል ዘመን የበርሊንና የፓሪስ መሪዎች በጋራ በመቆማቸዉ አዉሮጳን ያገጣሙ ፈተናዎችን ለማስወገድ ችለዋል

https://p.dw.com/p/43zml
Frankreich Küsschenkultur in Frankreich | Macron und Merkel
ምስል Francois Mori/AP/dpa/picture alliance

የአንጌላ ሜርክል ቅርስ ለፈረንሳዮች

ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ፍፃሜ በኋላ በእነ ሻርልስ ደጎልና ኮንራድ አደናወር ዘመን የተጀመረዉ የጀርመንና የፈረንሳይ ወዳጅነት ዛሬ በይፋ በተሰናበቱት በአንጌላ ሜርክል የስልጣን ዘመን እጅግ ማደጉ በሰፊዉ ይነገራል።የፈረንሳይ ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ሐያሲያን እንደሚሉት በሜርክል ዘመን የበርሊንና የፓሪስ መሪዎች በጋራ በመቆማቸዉ አዉሮጳን ያገጣሙ ፈተናዎችን ለማስወገድ ችለዋል።ሜርክል በስልጣን ላይ በነበሩባቸዉ 16 ዓመታት አራት የፈረንሳይ ፕሬዝደንቶች ተፈራርቀዋል።

 

ኃይማኖት ጥሩነሕ 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ