የስፖርት ጥንቅር
ሰኞ፣ ሐምሌ 1 2011ማስታወቂያ
በኮፓ አሜሪካ ደግሞ ብራዚል ዋንጫውን እዚያው አርቀርታለች። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግም በመቀሌ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተፈጽሟል። መቐለ 70 አንደርታ በመቐለ በተደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት ነበር ያሸነፈዉ። መቀሌ 70 እንደርታ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ዋንጫ ያነሳው። የአፍሪቃ ዋንጫን በአጭሩ የሚቃኘው የዕለተ መሰናዶ የእንግሊዙን የዊምቢልደን የሜዳ ቴኒስ አዲስ ኮከብም ያስተዋውቃል። ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነህ ናት ያዘጋጀችው።
ሃይማኖት ጥሩነህ
ሸዋዬ ለገሠ