ፖለቲካአፍሪቃየትግራይ ተፈናቃዮች ያካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃ5 ጥር 2017ሰኞ፣ ጥር 5 2017ፅላል በተባለ ሲቪክ ማሕበር አዘጋጅነት ዛሬ የተጀመረው ይህ የተቃውሞ ሰልፍ የመቀሌ ከተማ ዋና ዋና መንገዶችን በመዝጋት ጭምር ለቀጣዮቹ ሶስት ቀናት እንደሚቀጥል ተገልጿል። ሰልፈኞቹ በዚህ እርምጃቸው የመንግስት እና ሌሎች የሚመለከታቸውን አካላት ትኩረት እንዲያገኙ እንዲሁም ወደቀዬአቸው የሚመለሱበት ሁኔታ እንፈጠር ይጠብቃሉ።https://p.dw.com/p/4p77Fማስታወቂያ