ፖለቲካኢትዮጵያየጥር 3 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያልደት አበበ3 ጥር 2017ቅዳሜ፣ ጥር 3 2017 የአዲስ አበባው ፋሲልን ምን አበሳጫቸው? ከጅንካ ጥጋቡ ቱችባይስ ጥር አንድ ቀን ምን አዩ? ስሜ አይጠቀስ ያሉን አድማጭ በዶቸ ቬለ በኩል እውነታውን እንስማ ሲሉ ፅፈውልናል። ወንዶሰን « የፖለቲከኞች ስህተት ወደፊትም ዋጋ ያስከፍላል!» ይላሉ።ሌሎቻችሁም አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላችሁ ፃፉልን ወይም ደውሉልን። [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49-228-429-164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ። https://p.dw.com/p/4p2Ovማስታወቂያ