የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተንታኝ ዕይታ25 ጥር 2002ማክሰኞ፣ ጥር 25 2002ዕሁድ የተጀመረው አስራ አራተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ዛሬ ተጠናቋል ።የአፍሪቃ መሪዎች ላለፉት ሶሶት ቀናት በአህጉሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ያሳልፉዋቸው ውሳኔዎች ከክፍለ ዓለሙ ዘረፈ ብዙ ችግሮች አንፃር ምን ያህል ተግባራዊ ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው ?https://p.dw.com/p/Lpocምስል DW /Maya Dreyerማስታወቂያከጀርመን ዓለም ዓቀፍና የአካባቢያዊ ጥናት ተቋም የአፍሪቃ ጉዳዮች አዋቂ አስተያየት አግኝተናል ። መቀመጫውን ኒውዮርክ ያደረገው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂዩመን ራይትስ ዎች በበኩሉ የአፍሪቃ ህብረት ከምንም በላይ ለተጠያቂነትና ለፍትህ መስፈን ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አስተላልፏል ። ሂሩት መለሰ ። ሂሩት መለሰ ፣ ነጋሽ መሀመድ