የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ22 ጥር 2000ሐሙስ፣ ጥር 22 2000የኢንዱስትሪ ልማት በአፍሪቃ የሚል መፈክር ይዞ የተነሳው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተከፈተ። በዓቢዩ ጉባዔ ላይ ከዳርፉርና ከሶማልያ ጎን በተለይ በኬንያ ውዝግብ ላይ በሰፊው የሚመከር ሲሆን፡ የተሰናባቹ የህብረቱ ኮሚስዮን ፕሬዚደንት አልፋ ኦማር ኮናሬም ተተኪ ይመረጣል። በዓቢዩ ጉባዔ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ የተመድ ዋና ጸሀፊ ፓን ኪ ሙን ተሳታፊ ነበሩ።https://p.dw.com/p/E0Zfየአፍሪቃ ህብረት በአዲስ አበባምስል DW /Maya Dreyerማስታወቂያ