1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የጸጥታ ምክር ቤት ውይይት

ሰኞ፣ መጋቢት 21 2001

የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የጸጥታ ምክር ቤት በሳምንቱ መጨረሻ በአህጉሩ ዋና ጉዳዮች ላይ መከረ።

https://p.dw.com/p/HMrG
ሊቢያው መሪ ሙዓመር ቓዛፊምስል picture-alliance/ dpa

ስብሰባውን የመሩት የወቅቱ የህብረቱ ሊቀ መንበር የሊቢያ መሪ ኮሎኔል ሞአመር ጋዳፊ ሲሆኑ፡ ከትቂት ጊዜ በፊት ከህገ መንግስት ስርዓት ውጭ በኃይል መፈንቅለ መንግስት የተደረገባቸው የህብረቱ አባል ሀገሮች፡ ሞሪታንያ፡ ጊኔና ማዳጋስካር ጉዳይ፡ መፍትሄ ያልተገኘለት የሶማልያ ውዝግብ፡ የዳርፉር ሰብዓዊ ቀውስና ዓለም አቀፍ የወንጀል መርማሪ ፍርድ ቤት በሱዳን ፕሬዚደንት በኦማር ሀሰን ኧል በሺር ላይ ያስተላለፈው የእስር ማዘዣ ምክክሩ በዋነኝነት የተወያየባቸው አርዕስት ነበሩ። ታደሰ እንግዳው

ታደሰ እንግዳው፣

አርያም ተክሌ፣

ተክሌ የኋላ፣