የኢትዮጵያ ውሳኔ እና ኤርትራውያን
ሐሙስ፣ ግንቦት 30 2010ማስታወቂያ
በእርግጥ እስካሁን ከኤርትራ መንግሥት በይፋ የተሰጠ መግለጫ ባይኖርም በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኤርትራውያን ግን የኢትዮጵያን መንግሥት በተለይም የአዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ውሳኔ በአድናቆት የተቀበሉት መሆኑን ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የኤርትራ ጉዳይ ተሟጋቾች ጋዜጠኞች እና የፖለቲካ ተንታኞች አረጋግጠዋል። ከብራስልስ ገበያው ንጉሤ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ገበያው ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ