1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ አፋር ፓርቲዎች ጥሪ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 26 2010

እነዚሁ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ መዋሃዳቸውን ያሳወቁት የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚ የአፋር ፓርቲዎች የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሰላም ድርድር በተለይ የአሰብን ጉዳይ የሚመለከተው ንግግር የኤርትራ አፋሮችን እንዲያካትት ጠይቀዋል።

https://p.dw.com/p/30gEE
Eritreische Afar Kongress in Skandinavien - Logo EANC
ምስል EANC

የኤርትራ አፋር ፓርቲዎች ጥሪ

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግስታት ግንኙነታቸውን ለማሻሻል እንቅስቃሴዎችን በጀመሩበት በአሁኑ ወቀት በውጪ ሐገራት የሚኖሩ የኤርትራ አፋር ህዝብን እንወክላለን ያሉ ፓርቲዎች ለሁለቱ ሀገራት ጥሪ አቀረቡ። እነዚሁ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ መዋሃዳቸውን ያሳወቁት የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚ የአፋር ፓርቲዎች የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሰላም ድርድር በተለይ የአሰብን ጉዳይ የሚመለከተው ንግግር የኤርትራ አፋሮችን እንዲያካትት ጠይቀዋል።
አሚር አማን 
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ