ዳርፉር የአልበሽር ክስና የአፍሪቃ ህብረት4 ጳጉሜን 2000ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 4 2000“ከበሽር ክስ ይልቅ ለዳርፉር የሰላም ንግግር ቅድሚያ ይሰጥ’ የወቅቱ የአፍሪቃ ህብረት ሊቀ መንበር የታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴhttps://p.dw.com/p/FEyfየዳርፉር ስደተኞች በመጠለያ ሰፈርምስል APማስታወቂያሩስያና ቻይና በአል በሽር ላይ የቀረበው ክስ መታገዱን ይደግፋሉ ።