1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጉዞ ለሰላም እና ለፍቅር ፕሮጀክት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 1 2010

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚነሱ ግጭቶችን በሰላም ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ እና በኢትዮጵያ እና ኤርትራ የተጀመረው የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ችቦ የማዞር ስነስርዓት በቅርቡ እንደሚጀመር ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/32lL0
Symbolbild Olympische Flamme
ምስል picture-alliance/AP Photo/T. Stavrakis

የኅብረተሰቡን ድጋፍ እና ተሳትፎ ይፈልጋሉ፤

 የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት ባለሃብቶች እና የሚመለከታቸው አካላት ይህን በጎ ምግባር እንዲደግፉም ጥሪ አቅርበዋል። ከአዲስ አበባ አስተባባሪዎቹን ያነጋገረው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘገባ አለው።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ