1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፅንፍ የወጣ የአየር ጠባይ እና የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ

Shewaye Legesseማክሰኞ፣ ጥር 6 2017

https://p.dw.com/p/4p8kP

በአሜሪካዋ ሎስ አንጀለስ ግዛት ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ዕለት የተነሳው የሰደድ እሳት እስካሁን  በቁጥጥር ስር እንዳልዋለ እየተነገረ ነው። በዚህ ጊዜ ውስጥም እሳቱ ከ20 ሺህ ሄክታር በላይ አካባቢን ያዳረሰ ሲሆን እሳቱን ለማጥፋት ከ1,400 በላይ የእሳት አደጋ ተከላካይ ሠራተኞች ተሠማርተዋል። ሰደድ እሳቱን ያስነሳው ምክንያት እየተመረመረ ነው።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

Symbolbild Herzschlag Herz EKG Stethoskop
ምስል Fotolia/M&S Fotodesignምስል Fotolia/M&S Fotodesign

ጤና እና አካባቢ

በዚህ ዝግጅት በየሳምንቱ የጤና፣ የአካባቢ ተፈጥሮን እንዲሁም ኅብረተሰቡን የሚያሳስቡ፤ በልዩ ትኩረት ደግሞ ሴቶችን የሚመለከቱ ጥንቅሮች ይቀርባሉ። የባለሙያዎች ቃለመጠይቅ፣ ከአድማጮች ለሚቀርቡ ጤና ነክ ጥያቄዎች የህክምና ባለሙያዎች ማብራሪያ እና ምላሽ፣ እንዲሁም አርአያ የሚሆኑ ግለሰቦች የሕይወት ተሞክሮዎች ይስተናገዳሉ። አዘጋጅ ሸዋዬ ለገሠ