1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

16ኛው የአፍሪቃ ህብረት አምባሳደሮች ጉባኤ

ሰኞ፣ ጥር 16 2003

አስራ ስድስተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የመጀመሪያ የሆነው የኅብረቱ አባል ሀገሮች አምባሳደሮች ስብሰባ ዛሬ በይፋ ተከፈተ።

https://p.dw.com/p/Quv6
ምስል DW /Maya Dreyer

የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ የሚካሄደው የመሪዎቹ ጉባዔ ካለፈው ህዳር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በኋላ አሁንም ገና በቀውስ ሁኔታ ላይ ስለምትገኘዋ ኮት ዲቯር እና በሥራ አጥነት እና በኤኮኖሚያዊ ችግር የተወሳሰበውን የቱኒዝያን ጉዳይ ተመልክቶ ርምጃ እንደሚወስድበት የአፍሪቃ ህብረት ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ አስታወቁ።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ