3 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የስደተኞች ጉዳይ ስብሰባ27 ግንቦት 2002ዓርብ፣ ግንቦት 27 2002የስደተኞችን እና የየአገሩ ተፈናቃዮችን ጉዳዩ የሚመለከተዉ ሶስተኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የአባል አገራት የሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሪ አዲስ አባባ በአፍሪቃ ህብረት ተካሂዶአል።https://p.dw.com/p/NiRwምስል APማስታወቂያስብሰባዉ በአፍሪቃ ህብረት አባል አገራት የስደተኞች ስብሰባ በሃይል የተፈናቀሉ ዜጎችን ስቃይ እንዲያበቃ በመሪዎች ተረቆ በካንፓላ የተመከረበት ረቂቅ እና የተግባር መመርያ በሁሉም አባል አገራት እንዲፈረም ጥሪዉን አቅርቦአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በስብሰባዉ ላይ ተገኝቶ ይህንን አጠናቅሮአል። ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ