1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለግንቦቱ ምርጫ የአፍሪቃ ህብረት ታዛቢ ቡድን

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 6 2002

የፊታችን ግንቦት አስራአምስት በኢትዮጽያ ምርጫ የአፍሪቃ ህብረት ታዛቢዎቹን እንደሚያሰማራ ዋና ጸሃፊዉ ዦንፒንግ ማስታወቃቸዉ ተገልጾአል።

https://p.dw.com/p/MwM5
ምስል AP

ህብረቱ እስካሁን በምርጫ ዙርያ ምንም አይነት የተፈረመዉ ሰነድ አለሞሩም ተያይዞ ተጠቅሶአል የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዘገባ ይዞአል።

ታደሰ እንግዳዉ፣አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ