1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መቀሌ ስታዲዮም የተነሳው ግጭት

Lidet Abebeእሑድ፣ ታኅሣሥ 1 2010

ዛሬ መቀሌ ከተማ ውስጥ በመቀሌ እና በደደቢት የእግር ኳስ ቡድኖች መካከል ግጥሚያ ተካሂዷል። ጨዋታው በደደቢት መሪነት ሁለት ለባዶ ተጠናቋል። ይሁንና በግጥሚያው ወቅት እና ከግጥሚያው በኋላ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተስተውሏል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚያብሔር ከስፍራው ሆነ የተፈጠረውን ገልፆልናል።

https://p.dw.com/p/2p6vF