ስፖርት
ሰኞ፣ ግንቦት 21 200929 ተወዳዳሪዋች የተሰለፉበት የወንዶች 5000 ሚትር ውድድር የ 34አመቱ የ 4 ግዜ የኦሎምፒክ አሽናፊ ሞ ፋራህ 13,00,70 ሰከንድ በመግባት ፈጣን ሰአት ሲጨርስ አትሌት በሪዮ ኦሎንፒክ ባናየውም ከአመት በፊት በዙሁ አሚሪካ በተደረገው በ3000 ሚትር የቢት ውስጥ ውድድር አኣሸናፊ የ19 አመቱ ወጣት ኢትዮጵያዊ ዮሚፍ ቀጀልቻ ጝሩም ፍክክር አድርጎ 13 ደቂቃ 01 ሰከንድ ከ 21 በመግባት በርቀቱ ተስፋ የሚጣልበት አትሌት መሆኑን አሳይትዋል ።ኬንያዊው አትሌት በሶስተኛነት ጨርሷል።
አርብ ዳይመንድ ሊግን ለማስዋብ በተደረገ የሲቶች 5000 ሚትር ርቀት 16 የርቀቱ ባለሙያ አትሊቶች የተካፈሉብትን ውድድር በመጨረሻ ብቻወን የነገሰችበት ገንዘቤ ዲባባ ነበረች የአለም 1500 ሻምፕዮን አና ክብረወስን ባለቤት ያለ ምንም ችግር አሽንፋለች ።ገንዘቤ ያሰበችውን የርቀቱን ፈጣን ሰአት ባታስመዘግብም ማሸ ነፍ ብቻ ሰይሆን እንዲህ ይሮጣል ስትል ጥንካሪዋ ን ያሰየችበት ይህ ውድድር ከ 10 ሳምንት በኋላ በለንዶን የ ሚደረገው የአለም ሻምፕዮና በናፍቆት አንዲጠበቅ ምክንያት ሆናለች ።
በ ካናዳ ትላንት በተካሂድ የሩጫ ውድድር ከ 1 እስከ ሶስት ኤትዮጵያውያን ሴት አትሊቶች አሽንፈዋል የ 25 አመቷ ጉትኒ ኤማና 2:30:18 አንደኛ ህይወት ገብረኪዳንን–2:30:53 ሁለተኛ አበራሽ ፈይሳ 2:31:27 ሶስተኛ ሆናለች ።
ሃና ደምሴ
ኂሩት መለሰ