ስፖርት፤ ታኅሣሥ 25 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 25 2008ማስታወቂያ
በስፔን ላሊጋ ኃያላኑ ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ ነጥብ ተጋርተው ከሜዳ ወጥተዋል። የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማሕበራት ፌዴሬሽን በእንግሊዝኛ ምኅፃሩ (FIFA) በፕሬዚዳንትነትት ለመምራት ዕጩዎች ድምጽ ማሰባሰብ ጀምረዋል። ሩስያ ሪዮ ዴ ጃኔሮ ብራዚል በሚከናወነው የateሌቲክስ ውድድር ላይ የመሳተፍ ተስፋዋ መመንመኑ ተነግሯል። የዓለም ሜዳ ቴኒስ የፍፃሜ ውድድር ውጤትም በዛሬው የስፖርት ጥንቅር ተካቷል።
ሐና ደምሴ
ነጋሽ መሐመድ
ማንተጋፍቶት ስለሺ