ስፖርትስፖርት ነሐሴ 21፣ 2010 ዓ.ም21 ነሐሴ 2010ሰኞ፣ ነሐሴ 21 2010በታንዛንያ ሲካሄድ የሰነበተው ከ17 ዓመት በታች የሆኑ የአፍሪቃ ወጣቶች የእግር ኳስ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ቡድን የብር ሜዳልያ ባለቤት ሆኗል። በኢንዶኔ ጃካርታ የእስያ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች፣ በሳምንቱ መጨረሻ የአውሮፓ ሀገራት የእግር ኳስ የሊግ ግጥሚያዎች፣ የሜዳ ቴኒስ እና የመኪና እሽቅድምድምም ተካሂደዋል። https://p.dw.com/p/33rDGምስል picture-alliance/dpa/Revierpማስታወቂያየነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioሀና ደምሴ አርያም ተክሌ