1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት የካቲት 27፤ 2009 ዓ.ም  

ሰኞ፣ የካቲት 27 2009

ከ60ኛው የካፍ ምስረታ በዓል ጋር የሚከበረው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን 39 መደበኛ ጠ/ጉባኤ በዚህ ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ ይካሄዳል።በስብሰባው የዓለም እግር ኳስ ማህበር መሪ ጆኒ ኤንፋንቲኖ፣ ፀሀፊዋ ፋትማ ሳሙራና 400 የሚጠጉ የአህጉሩ የስፖርት ባልስልጣናት አንደሚጎገኙ የህዝብ ግንኙነት ሐላፊ አቶ ወንድምኩን ለዶይቸ ቬሌ ገልፀዋል።

https://p.dw.com/p/2YjkC
Deutschland Borussia Dortmund - Bayer Leverkusen
ምስል picture alliance/dpa/F. Gentsch

ስፖርት፣ የካቲት 27፣ 2009 ዓም

ሃና ደምሴ

ነጋሽ መሀመድ