ስፖርት25 ጥቅምት 2006ሰኞ፣ ጥቅምት 25 2006የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ቡድን ለሃያኛዉ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ለሚያደርገዉ የመጨረሻ ግጥሚያ መሰናዶ የታቀዱ የወዳጅነት ግጥሚያዎች መሠረዛቸዉ ተሰምቷል።https://p.dw.com/p/1ABRUምስል Getty Images/AFPማስታወቂያ ከካሜሮን እና ከቡርኪናፋሶ ነበር ጨዋታዎቹ ታቅደዉ የነበረዉ። የዕለቱ የስፖርት ጥንቅር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፕሪሚየር ሊግ፤ የአዉሮጳ ፕሪሚየር ሊጎች፤ እንዲሁም ከጎርጎሪዮሳዊዉ 1970 አንስቶ የሚካሄደዉ የኒዉዮክ ማራቶንን አካቷል። ዝርዝሩን ከድምፅ ዘገባዉ ያድምጡ፤ ሃና ደምሴ ሸዋዬ ለገሠ