1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 20 2006

በመጪው 2015 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት በሞሮኮ ለሚካሄደው የአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ድልድሉ ከሰሞኑ ይፋ ሆኗል። በአውሮፓ ፣ የሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ሞቃት ወራት ከመግባቱና የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ብራዚል ውስጥ ከመጀመሩ

https://p.dw.com/p/1BqRa
Fußball Bundesliga 32. Spieltag - Borussia Dortmund - Bayer Leverkusen
ምስል picture-alliance/dpa

በፊት ፤ በየሃገራቱ የሚደረገው ዓመታዊው የእግር ኳስ ክለቦች ሀገር አቀፍና አውሮፓ አቀፍ ሻምፒዮና ውድድር ሊጠናቀቅ በተቃረበበት በአሁኑ ወቅት ፉክክሩ እጅግ እየተጠናከረ መጥቷል። በዛሬው የእስፖርት ክፍለ-ጊዜ ፣ ሐና ደምሴ፣ ከአፍሪቃው ድልድል ሌላ በኢንግላንድ ፤ እስፓኝና ጀርመን የአንደኛ ምድብ ክለቦች በሳምንቱ ማለቂያ ላይ ባካሄዷቸው ውድድሮችና በሚገኙበት ደረጃ ላይ ነው ይበልጥ ያተኮረችው።

ሐና ደምሴ

ተክሌ የኋላ