1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት

ሰኞ፣ መጋቢት 13 2002

ትናንት ሮም ላይ በተካሄደ የሩጫ ዉድድር አትሌት ሲራጅ ገና የማይዘነጋዉን የጀግናዉ አትሌት የአበበ ቢቂላን ታሪክ ደገመ።

https://p.dw.com/p/MZPm
የዓለም ዋንጫ ከሚካሄድባቸዉ የድርባኑ ሞሰስ ማብዳህ ስታዲዮምምስል AP

ሲራጅ እንደአበበ ሙሉዉን ሳይሆን ቀሪዉን የሩጫ ዉድድር በባዶ እግሩ አጠናቋል። በሌላ በኩል ማሸነፍ ከታሪኩ እንደተቆራኘ የዘለቀዉ ጀግናዉ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በኒዉዮርኩ ዉድድር በገጠመዉ የጤና እክል ያሰበዉንና ለወገን አድናቂዎቹ ያስለመደዉን ድል ሳይደግም ለማቋረጥ ተገዷል።

ሃና ደምሴ

ነጋሽ መሐመድ