በኤርትራ የፍልሰት ቀውስ ላይ የመከረው ስብሰባ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 9 2010ማስታወቂያ
"ኤርትራ እና የቀጠለው የስደተኞች ቀውስ" የሚል ርዕስ ተሰጥቶታል። ለኤርትራውያን ተገን-ጠያቂዎች ከለላ መስጠት አስፈላጊ መሆኑን በመድረኩ ከተነሱ ጉዳዮች አንዱ ነው። ስደተኞች እና የዘርፉን ባለሙያዎች ጭምር ያካተተው የውይይት መድረክ በኤርትራ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በማሳየት እና ግንዛቤ በማስጨበጥ ኃላፊነት ያለባቸው የአውሮጳ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጡ ለማድረግ የታቀደ ነው።
ገበያው ንጉሴ
እሸቴ በቀለ
ኂሩት መለሰ