በጅዳ የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ልዩ ዝግጅት
ዓርብ፣ ነሐሴ 11 2010ማስታወቂያ
ከሳምንት በፊት በኢትዮጵያ፤ ትናንት ምሽት ደግሞ በጅዳ የኤርትራ ቆንስል ጋባዥነት በተካሄደው ደማቅ የሰላምና የአንድነት ደስታ መግለጫ ልዩ ዝግጅት በጅዳ እና አካባቢው ከሚገኙ ከተሞች ወደ 500 ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ታድመዋል። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ነብዩ ሲራክ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ