ፖለቲካባድመ፣ ግዙፍ ተቋማት ለሽያጭ፣ ሹም ሽርና ሌሎችምTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi1 ሰኔ 2010ዓርብ፣ ሰኔ 1 2010ሳምንቱ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴ ተጠቃሚዎችን ትንፋሽ ያሳጣ ይመስላል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳቱ፣ ግዙፍ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ ለአክሲዮን ሽያጭ ዝግጁ እንደኾኑ መነገሩ፣ በደህኅንነቱ እና መከላከያው የአመራር ለውጥ መደረጉ ብሎም የአልጀርሱ ስምምነትን በተመለከተ የተሰጠው ውሳኔ ያለ ፋታ አነጋግሯል።https://p.dw.com/p/2zBOQማስታወቂያ