You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ቻይና
ከ 1.4 ቢሊዮን በላይ ነዋሪዎች ያሏት የቻይና ህዝባዊት ሪፐብሊክ በዓለም በሕዝብ ብዛት ቀዳሚዋ ናት። ቻይና ራሷን በከፍተኛ ደረጃ ያበለፀገች ሀገር ናት።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ቻይና በአፍሪቃ ተጽእኖዋን እያጎለበተች ነው
ቻይና ለአፍሪቃ ወታደራዊ ግንባታ የ1 ቢሊዮን ዬን ገንዘብ ቃል ገባች
ምዕራባውያኑ ኃያላን አገራት በተለይም ምዕራብ አፍሪቃ ውስጥ የነበራቸው ተጽእኖ በወቅቱ የአካባቢው ፖለቲካዊ ለውጥ መቀዛቀዙ ለቻይና መልካም አጋጣሚ ይመስላል ።
DW Amharic የሕዳር 08 ቀን 2017 የዓለም ዜና
በጋምቤላ ክልል ከ4 ዞኖች ለ138 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ። ሳዑዲ አረቢያ በጎርጎሮሳውያኑ 2024 ሰባት ኢትዮጵያውያን ጨምሮ ከ100 በላይ የውጪ ሀገራት ዜጎች በሞት መቅጣቷን AFP ዘገበ። ሒዝቦላሕ ቃል አቀባዩ ሞሐመድ አፊፍ በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደላቸውን አስታወቀ። ሩሲያ በ120 ሚሳይሎች እና 90 ሰው አልባ አውሮፕላኖች በዩክሬን የኃይል መሠረተ-ልማቶች ላይ ከባድ የአየር ድብደባ ፈጸመች። የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ ከሩሲያ ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ያደረጉትን የስልክ ንግግር ተከላከሉ። የቻይናው ፕሬዝደንት ሺ ዢንፒንግ ከአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዝደንት ዶናልፕ ትራምፕ ጋር ለመሥራት ቃል ገቡ።
የመስከረም 18 ቀን 2017 የዓለም ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዛ አብዲ ባሬ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ የተፈራረመችው የመግባቢያ ሥምምነት የሶማሊያን የግዛት አንድነት ይጥሳል ሲሉ ከሰሱ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሀገራቸው “ዓላማ በቀጠናው የጋራ ዕድገት እና ብልጽግና መፍጠር” እንደሆነ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ እና የአይኤምኤፍ ባለሙያዎች በተራዘመ የብድር አቅርቦት የመጀመሪያ ግምገማ ተስማሙ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በዳርፉር ግዛት በምትገኘው አል-ፋሽር ለሁለት ቀናት በፈጸመው ጥቃት 48 ሰዎች ተገደሉ። የሊባኖሱ ሒዝቦላሕ መሪው ሐሳን ናስረላሕ እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት መገደላቸውን አረጋገጠ።
በብር እና በዩዋን የመገበያየት ስምምነት
ኢትዮጵያ ከቻይና-አፍሪካ የትብብር ጉባዔ ጎን ለጎን 17 የመግባቢያ ሰነዶች ስለመፈራረሟ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል።
የቻይና እና የአፍሪቃ ትብብር
የቻይና እና የአፍሪቃ ትብብር (FOCAC) የላቀ እመርታ በማሳየት ላይ ነው ። የቻይና እና አፍሪቃ የትብብር ጉባኤ ሲጠናቀቅ ቻይና ለአፍሪቃ 51 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ መመደቧ ተሰምቷል ።
ዘጠነኛው የቻይናና ዓፍሪካ የትብብር ጉባኤ በቤጂንግ
ዘጠነኛው የቻይናና ዓፍሪካ የትብብር ጉባኤ በቤጂንግ
የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥም ጉባኤውንም ሆነ የቻይናንና አፍርካን ግንኙነት ባጠቃላይ፤ አራያነት ያለው ሲሉ ነው የገለጹት
አበዳሪን ከተበዳሪ ያገናኘው የቻይና አፍሪካ ዘጠነኛ የትብብር ፎረም
አንጎላ፣ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ፣ ናይጄሪያ ከቻይና በቢሊዮኖች ዶላሮች በመበደር ከአፍሪካ ቀዳሚ ሀገር ናቸው።
አበዳሪን ከተበዳሪ ያገናኘው የቻይና አፍሪካ ዘጠነኛ የትብብር ፎረም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ በርካታ መሪዎች የሚሳተፉበት ዘጠነኛው የቻይና አፍሪካ ፎረም ዛሬ በቤጂንግ ተጀምሯል። ቻይና ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለበርካታ የአፍሪካ ሀገሮች ዋና አበዳሪ ሆናለች። አንጎላ፣ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ፣ ናይጄሪያ ከቻይና በቢሊዮኖች ዶላሮች በመበደር ከአፍሪካ ቀዳሚ ሀገር ናቸው።
የረቡዕ ነሐሴ 29 ቀን፤ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና
የሁለቱ የምዕራብ አፍሪቃ ጎረቤታሞች ፍጥጫ
ከንግዱ ውዝግብ በስተጀርባ ያለው ምን ይሆን? የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት የኤኮኖሚ ማኅበረሰብ (ECOWAS) ወታደራዊ ኹንታውን በማውገዝ በኒዤር ወታደራዊ መንግሥት ላይ ማእቀብ ጥሏል ።
የዓለም ዜና፤ ግንቦት 8 ቀን፣ 2016 ዓ.ም
-ፑቲን፤ ቻይና በዩክሬን ውስጥ ላለው ጦርነት መፍትሄ ለማፈላለግ ስለመሞከርዋ አመሰገኑ። ፑቲን ይህ የተናገሩት ለሁለት ቀናት ጉብኝት መዲና ቤጂንግ ዛሬ ማለዳ ከገቡ በኋላ ነዉ። የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የታሰሩበትን ሊቀመንበ ጨምሮ የኅሊና እስረኞች ያላቸው ሌሎች ታሳሪዎች ሁሉ ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ ይፈቱ ሲል ጠየቀ። በኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ጥላ ሥር የሚገኙ፤ 367 ሲቪል ድርጅቶች፤ ሕገ መንግሥት እና ሕገ መንግስታዊነት ብሎም የሀብት እና የሥልጣን ክፍፍል፤ ዋነኛ የሀገራዊ ምክክር ጉዳዮች እንዲሆኑ ጠየቁ።
ያሻቀበው የዓለማችን የጦር መሣሪያ ግዥና ክምችት
በጎርጎሮሳዊው 2023 በዓለማችን ለጦር መሣሪያ ግዥ የወጣው ገንዘብ ከቀደሙት ዓመታት በ7 በመቶ ማደጉን ዓለም አቀፉ የሰላም ጥናት ተቋም በምህጻሩ SIPPRI አስታውቋል።
ኢትዮጵያ የዕዳ ክፍያ እፎይታዋን ለማዳን የአይኤምኤፍ ባለሙያዎችን የጉብኝት ውጤት ትጠብቃለች
የኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ባለሙያዎችን ሥምምነት የሚጠባበቀው የዕዳ ክፍያ እፎይታ “ዋጋ ቢስ” የመሆን ሥጋት ተጋርጦበታል። ኦፊሴያል አበዳሪዎች ለኢትዮጵያ የሰጡት እፎይታ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት 1.5 ቢሊዮን ዶላር በዓመት የሚያድን ነው። ለአንድ ሣምንት የተደረገው የአይ.ኤም.ኤፍ. ባለሙያዎች የአዲስ አበባ ጉብኝት ከዕዳ ክፍያ እፎይታው በተጨማሪ ኢትዮጵያ ለሀገር በቀል የኤኮኖሚ ማሻሻያ ሁለተኛ ምዕራፍ ማስፈጸሚያ በጠየቀችው 3.5 ቢሊዮን ዶላር ብድር ላይ ጭምር ተጽዕኖ ይኖረዋል።
አሜሪካ ቲክቶክን ለምን ማገድ ፈለገች?
የቻይና የመኪና ገበያ በአውሮጳ መስፋፋት
በዓለም ከፍተኛው በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መኪኖች ፋብሪካ 3,000 መኪኖችን ወደ ጀርመን ብሬመርሀቨን ወደብ መላኩ አውሮጳ ውስጥም ገበያው መስፋፋቱን ያመለክታል።
የጥር 30 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ብሔራዊ መረጃ እና ደሕንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመሥራት ላይ የነበሩት አቶ ተመስገን ጥሩነሕ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ታዬ አጽቀሥላሴ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ከአምስት ዓመታት ገደማ በፊት በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የተፈረመውን ሥምምነት አፍርሷል ሲል ከሰሰ። ከቱኒያዝ የባሕር ዳርቻ ጀልባ ሰጥማ ሕይወታቸውን ያጡ 13 ሱዳናውያን አስከሬን ተገኘ። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የእስራኤል ወታደሮች በጋዛ ወደምትገኘው ራፋ ለመግባት እንዲዘጋጁ ትዕዛዝ ሰጡ።
ኢትዮጵያ በይፋ ብሪክስን ስትቀላቀል ባለሙያዎች ስለ ፋይዳው ጥርጣሬ ገብቷቸዋል
የብሪክስ መስፋፋት ተጽዕኖውን እንደሚያሳድገው ቢታመንም ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ለሀገራቸው በሚኖረው ፋይዳ ላይ ጥያቄ አላቸው።
ዕዳ መክፈል ከተሳናቸው ሀገራት ጎራ የተመደበችው ኢትዮጵያ ከቦንድ ባለቤቶች እየተደራደረች ነው
መንግሥት እና የኢትዮጵያ ቦንድ ባለቤቶች በወለድ እና ዕዳ አከፋፈል ላይ እየተደራደሩ ነው። የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ሁሉም አበዳሪዎች እኩል መስተናገድ አለባቸው በሚል አቋማቸው እንደጸኑ ነው
የኢትዮጵያ የዕዳ ክፍያ እፎይታ ከIMF ጋር በሚኖራት ሥምምነት እጣ ፈንታ ላይ የተንጠለጠለ ነው
የዋጋ ንረት እና የውጭ ምንዛሪ እጥረት የበረታባት ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ የሁለት ዓመት የዕዳ ክፍያ እፎይታ አግኝታለች። ሥምምነቱ ለኢትዮጵያ 1.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያድን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ተናግረዋል። ሀገሪቱ ባለፈው ዓመት ለነዳጅ መግዣ ብቻ ያወጣችው 4 .1 ቢሊዮን ዶላር ከዕቃዎች የወጪ ንግድ ካገኘችው የበለጠ ነው
ለሊቲየም የሚደረገው ሩጫ በአፍሪካ ሙስናን እያባባሰ ነው?
ዚምባብዌ ሊቲየም ለዓለም ገበያ የምታቀርብ ብቸኛ የአፍሪካ ሀገር ናት። ኢትዮጵያ፣ ኮንጎ፣ ማሊ፣ ጋና፣ ናይጄሪያ እና ርዋንዳ የሊቲየም ቁፋሮ ጀምረዋል፤ አሊያም ለመጀመር በዝግጅት ላይ ናቸው
የቻይና «መቀነትና መንገድ» ምን ይዟል?
ቻይና «መቀነትና መንገድ» የሚል ስያሜ በሰጠችው ግዙፍ ፕሮጀክት 3ኛ ጉባኤ ላይ ለመምከር የ130 አገሮች መንግስታት እና ተወካዮችና ከ1000 በላይ ተሳታፊዎች ቤጂንግ ተገኝተው ነበር ።
ኢትዮጵያ ከቻይና አበዳሪዎቿ “የዕዳ ጫና ለመቀነስ” እንድትደራደር መወሰኑን አሕመድ ሽዴ ተናገሩ
የቻይናው መሪ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተነጋገሩ በኋላ የገንዘብ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ “ያለባትን የዕዳ ጫና ለመቀነስ” ከቻይና የፋይናንስ ተቋማት እንዲደራደር መወሰኑን አቶ አሕመድ ገልጸዋል
«ዘላቂ የሆነ ሥልታዊ ትብብር» ቻይና፥ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያና ቻይና ትብብር አዲስ ምእራፍ
ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አሕመድ ከቻይናው መሪ ዢ ቺፒንግ ጋ ቤጂንግ ውስጥ ዛሬ ስለሁለቱ ሃገራት ላቅ ያለ ትብብር መነጋገራቸውን ከቻይና የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል ።
የአፍሪቃ የብድር እፎይታን አራዛሚ ቻይና ወይንስ አሜሪካ?
የእዳ እፎይታ በአዳጊ ሃገራት ላይ የሚፈጥረው ሰቆቃ በመጠኑም ቢሆን እየቀነሰ ይመስላል ። ዓለም በጉዳዩ አፋጣኝ ምላሽ እንዳይሰጥ ቻይና እንቅፋት ተደርጋ ተወስዳለች ። ቻይና ምዕራባውያን ተ
ህንድ የምታስተናግደው የቡድን 20 ጉባኤ
የወቅቱ የቡድኑ ፕሬዝደንት ሕንድ ጉባኤውን ለማስተናገድ ዝግቶግቷን አጠናቃ እንግዶቹን እየተቀበለች ነው።
ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት "የተጋነነ ነገር" መጠበቅ የለባትም
ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት "የተጋነነ ነገር" መጠበቅ የለባትም
ከኤኮኖሚው ዓለም፦ ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት "የተጋነነ ነገር" መጠበቅ የለባትም
የብሪክስ የሦስት ቀናት ጉባኤ ዛሬ ጆሃንስበርግ ላይ ጀመረ
የብሪክስ የሦስት ቀናት ጉባኤ ዛሬ ጆሃንስበርግ ላይ ጀመረ
ብሪክስ ጉባኤ፦ በአፍሪቃ እንዴት ይታያል?
ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi
ብሪክስ ቡድን በሚቀጥለው ሳምንት ደቡብ አፍሪቃ ጆሐንስበርግ ውስጥ ይሰበሰባል ። ሆኖም የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን በጉባኤው ላይ አለመገኘት ምን ይፈጥር ይሆን?
በተለያዩ ሃገራት ጉዳታቸው የከፋው የአየር ጠባይ ክስተቶች መደጋገም
በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ሃገራት የአየር ጠባይ ሁኔታዎች ላስከተኩት ከባድ ጉዳት መንስኤው የኤሊ ኒኞ ክስተት መሆኑ ተገልጿል።
የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ዋንኛ አጀንዳዎች የትኞቹ ናቸው?
የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ዋንኛ አጀንዳዎች የትኞቹ ናቸው?
የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ዋንኛ አጀንዳዎች የትኞቹ ናቸው?
ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ምን ጥቅም ታገኛለች?
ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ምን ጥቅም ታገኛለች?
ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ምን ጥቅም ታገኛለች?
የአዉሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ
ዩክሬንን ለዘለቄታዉ እንርዳ በሚለዉና አባል ሐገራት ከቻይና ጋር ያላቸዉ ግንኙነት በጉባኤተኞች ዘንድ ልዩነት መፍጥሩ እየተነገረ ነዉ
የቻይናና የዩናይትድ ስቴትስ ሽሚያ በመካከለኛዉ ምስራቅ
ማሕደረ ዜና፣ የቻይናና የአሜሪካኖች ሽኩቻ
የሁለቱ የመካከለኛዉ ምሥራቅ ሐብታም ኃያላን ጠብ የለዘበዉ በቻይኖች ሸምጋይነት መሆኑ ደግሞ ታዛቢዎች እንዳሉት ለዋሽግተኖች ሲበዛ አበሳጭ ነዉ
የግንቦት 12 ቀን 2015 የዓለም ዜና
አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሞት ቅጣት ተባብሶ መቀጠሉን ይፋ አደረገ
የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መረጃ እንደሚያሳየው ብዛት ያለው የሞት ቅጣት የተፈጸመው በጎርጎሪዮሳዊው 2017 ዓ,ም ነው።
የኤርትራው ፕሬዝዳንት የቻይና ጉብኝት አንደምታ
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የቻይና ጉብኝት አንደምታ
የአውሮጳ ኅብረት እና የፈረንሳይ መሪዎች የቻይና ጉብኝት
በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት በተለይም በአውሮፓ የተከሰተው ሰባዊ ቀውስ፣ የኢኮኖሚ ችግርና የደህንነት ስጋት የአውሮጳ መሪዎችን ወደ ቻይና መለስ ቀለስ እንዲሉ አድርጓቸዋል እየተባለ ነው።
የዛሚቢያ እና የጋና የዕዳ ቀውስ
አይኤምኤፍ ለዛምቢያ የ1.3 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለመስጠት ከተስማማ ሰባት ወራት በላይ ተቆጥሯል
ቲክ ቶክ ቻይና እና አሜሪካን እያወዛገበ ነው
የቻይናው ፕሬዚደንት የሞስኮ ጉብኝት እና አንድምታው
በጉብኝቱ ወቅት ሁልቱ መሪዎች ያስዩዋቸው ወዳጅነቶችና ያደርጓቸው ንግግሮች ከተፈረሙት የትብብር ስነዶች የበለጠ የሁለቱን አገሮች የግንኑነት ደረጃ የሚገልጹ ሆነው ታይተዋል።
የዓለም ዜና፤ መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓ.ም
የህዝባዊ ቻይና መሪ በሞስኮ
የህዝባዊ ቻይና መሪ በክሪምል
የኢራንና የሳዑዲ አረብያ ዕርቅ
አሜሪካ የቻይናን የአስታራቂነት ሚና ትኩረት ሳትሰጥ እርቅ መፈጠሩ ለአክባቢው መረጋጋትና የየመንን ጦርነት ላማስቆም ሊረዳ የሚችል በመሆኑ በበጎ እንደምታየው መግለጿ ተዘግቧል።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 1 የ 6
የሚቀጥለው ገጽ