ፖለቲካአፍሪቃንጆያ ኢብራሂም: የካሜሮን የፈጠራ ባለሙያው ንጉሥTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃPhilipp Sandner8 ሰኔ 2013ማክሰኞ፣ ሰኔ 8 2013የሱልጣን ንጆያ ኢብራሂም የግዛት ዘመን ጀርመኖች ካሜሩንን በቅኝ ለመግዛት ከደረሱበት ጊዜ ጋር የተገጣጠመ ነበር። የቅኝ ግዛቱ ኃይል የሌሎችን ኃይላት አቅም መገደብ ሲችል ንጆያ ግን በአፍሪቃዊ ማንነታቸው ተስፋ ሳይቆርጡ ነፃነታቸውን ማስጠበቅ የቻሉ ሰው ነበሩ።https://p.dw.com/p/3uxisማስታወቂያ