አምነስቲ ኢንተርናሽናል ስለኤርትራ
ሐሙስ፣ ሰኔ 20 2011ማስታወቂያ
ድርጅቱ ዛሬ ይፋ ባደረገው ኤርትራን የተመለከተ ዘገባው ድርጊቱ በኤርትራ መብት ተቆርቋሪዎች ላይ የሚፈጸመው በውጭ በስደት በሚገኙ መሰል ኤርትራውያን እና በኤምባሲዎችም አማካኝነት ነው። በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ አባል የሆነችው ኤርትራ መንግሥት ይህን ድርጊት እንዲያስቆም አምነስቲ ዘይቋል። በድርጅቱ የአፍሪቃ ቀንድ የሰብኦዊ መብት ተመራማሪ የሆኑትን አቶ ፍስሃ ተክሌን በጉዳዩ ላይ አነጋግሬያቸዋለሁ።
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ