1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የጀርመን መንግሥት መርኃ ግብር

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 7 2014

የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልትስ  በፌዴራል ጀርመን ምክር ቤት (Bundestag)ተገኝተው ባሰሙት ንግግር የሦስትዮሽ አዲስ መንግሥታቸው መርኃግብር ኮሮና፤ የፈላሲያን ጉዳይ፤ የክፍያ ዝቅተኛ ገደብ፤ የከባቢ አየርን የመሳሰሉ ጉዳዮችን አንስተዋል። የውጭ ጉዳያቸውን በተመለከተም ከሩስያ እና ቻይና ጋር ስላላቸው ግንኙነትም ንግግር አሰምተዋል።

https://p.dw.com/p/44O3W
Bundeskanzler Scholz, erste Regierungserklärung im Bundestag
ምስል Kay Nietfeld/picture alliance/dpa

«ለአውሮጳ አንድነት እተጋለሁ»

 የጀርመን አዲሱ መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልትስ  በፌዴራል ጀርመን ምክር ቤት (Bundestag)ተገኝተው ባሰሙት ንግግር የሦስትዮች አዲስ መንግሥታቸው መርኃግብር ኮሮና፤ የፈላሲያን ጉዳይ፤ የክፍያ ዝቅተኛ ገደብ፤ የከባቢ አየርን የመሳሰሉ ጉዳዮችን አንስተዋል። የውጭ ጉዳያቸውን በተመለከተም ከሩስያ እና ቻይና ጋር ስላላቸው ግንኙነትም ንግግር አሰምተዋል።እፍኝ የማይሞሉ ያሏቸውን ቀኝ አክራሪዎችን እንደሚታገሉ ለአውሮጳ አንድነት እንደሚተጉም ገልጠዋል። ስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት በዚሁ ጉዳይ ላይ የቤርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ጋር በስልክ ደውዬ  አነጋግሬዋለሁ። መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልትስ ከቀድሞዋ መራኂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ጥምር መንግሥት አንጻር በተጠቀሱት የውጭ ፖሊሲያቸው ምን ይመስላል?  ለይልማ በመጀመሪያ ያቀረብኩለት ጥያቄ ነው፤ እንዲህ በማብራራት ይጀምራል። 

ማንተጋፍቶት ስለሺ/ይልማ ኃይለሚካኤል
አዜብ ታደሰ